አቶ ሽመልስ አብዲሳ የክልሉ ሕዝብ በአረንጓዴ ዐሻራ በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ ሰኔ 21 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የክልሉ ሕዝብ በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ አቅርበዋል ርዕሰ መስተዳድሩ ጉዳዩን አስመልክተው ባስተላለፍት መልዕክት በክልሉ ባለፉት ዓመታት የተከናወነው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ተጨባጭ ውጤት ማስመዝገቡን አንስተዋል በደን መራቆት የሚከሰቱ የተፈጥሮ አደጋዎችን ለመከላከል የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ሁነኛ 8230 The post አቶ ሽመልስ አብዲሳ የክልሉ ሕዝብ በአረንጓዴ ዐሻራ በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗