የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ለመወያየት አዲስ አበባ ገቡ፤ ጉብኝቱ በስድስት ወራት ውስጥ ለ4ኛ ጊዜ የተደረገ ነው!

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-06-29 10:02:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ለመወያየት አዲስ አበባ ገቡ፤ ጉብኝቱ በስድስት ወራት ውስጥ ለ4ኛ ጊዜ የተደረገ ነው! የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ለመወያየት ትናንት አዲስ አበባ ገብተዋል።ይህ ጉብኝት በሁለቱ አገራት መካከል በፍጥነት እያደገ የመጣውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ተከትሎ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ በሁለቱ መሪዎች መካከል የተደረገው አራተኛው ውይይት ሆኖ ተመዝግቧል። ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት የወጣው መግለጫ እንደሚያመለክተው፤ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ እና አብሯቸው የተጓዘው ልዑክ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ ሲደርሱ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።ጉብኝቱ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትን እና ስትራቴጂካዊ ትብብርን ለማጠናከር ያለመ ሲሆን፤ ውይይቱም በዋናነት በቀጠናዊ ደኅንነት፣ መረጋጋት እና…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]