ከአስከፊው የቬንዙዌላ የርዕደ መሬት አደጋ የተረፉት እናት እና የ18 ቀን ጨቅላ ልጇ
አዲስ አበባ ሰኔ 22 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቬንዙዌላ ከተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሟቾች ቁጥር 1ሺህ 450 መድረሱን የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታውቀዋል ከዚህ አስከፊ አደጋ በተዓምር የተረፉት እናት እና የ18 ቀን ጨቅላ ልጇ የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን መነጋገሪያ ሆነዋል አደጋው በተከሰተበት ላ ጓይራ ከተማ ነዋሪ የሆነችው ዳያና ፓቲኖ ከአደጋው በፊት 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው መኖሪያ ቤቷ 8230 The post ከአስከፊው የቬንዙዌላ የርዕደ መሬት አደጋ የተረፉት እናት እና የ18 ቀን ጨቅላ ልጇ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗