ከአስከፊው የቬንዙዌላ የርዕደ መሬት አደጋ የተረፉት እናት እና የ18 ቀን ጨቅላ ልጇ…
ከአስከፊው የቬንዙዌላ የርዕደ መሬት አደጋ የተረፉት እናት እና የ18 ቀን ጨቅላ ልጇ… አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቬንዙዌላ ከተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሟቾች ቁጥር 1ሺህ 450 መድረሱን የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡ ከዚህ አስከፊ አደጋ በተዓምር የተረፉት እናት እና የ18 ቀን ጨቅላ ልጇ የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን መነጋገሪያ ሆነዋል፡፡ አደጋው በተከሰተበት ላ ጓይራ ከተማ ነዋሪ የሆነችው ዳያና ፓቲኖ ከአደጋው በፊት 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው… https://www.fanamc.com/archives/317772
Read the full story at fanatelevision ↗