በአሜሪካ የTPS ከለላ ሥር ያሉ ስደተኞች ቋሚ ፈቃድ እንዲፈልጉ ወይም አገራቸውን እንዲለቁ ተጠየቀ‼
በአሜሪካ የTPS ከለላ ሥር ያሉ ስደተኞች ቋሚ ፈቃድ እንዲፈልጉ ወይም አገራቸውን እንዲለቁ ተጠየቀ‼ የአሜሪካ የሀገር ውስጥ ደህንነት መሥሪያ ቤት (Homeland Security) በጊዜያዊ የቅድሚያ ከለላ (TPS) ሥር በአሜሪካ የሚገኙ ስደተኞች ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ እንዲፈልጉ፣ ካልሆነም ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ጥሪ አቅርቧል። ይህ ውሳኔ በሀገሪቱ የከፍተኛ ፍርድ ቤት የተላለፈውን ውሳኔ ተከትሎ የመጣ ሲሆን፣ ቀደም ሲል ለሄይቲ እና ለሶሪያ ዜጎች ተሰጥቶ የነበረውን የTPS ከለላ ለማቋረጥ ዶናልድ ትራምፕ ላቀረቡት ዕቅድ መንገድ የከፈተ መሆኑ ተገልጿል። ይህ በጊዜያዊ ከለላ ሥር የሚኖሩ ስደተኞችን ሥጋት ላይ የጣለው አዲስ መመሪያ፣ ምንም እንኳ ውሳኔው በዋናነት የተወሰኑ አገራትን ቢመለከትም፣ በቀጣይ እንደ ኢትዮጵያና ኤርትራ ባሉ ሌሎች አገራት ዜጎች ላይም ተፈጻሚ ሊሆን እንደሚችል…
Read the full story at wasulife ↗