አየር ላይ ነዳጅ የሚሞላ አውሮፕላን‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-10-29 19:20:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

አየር ላይ ነዳጅ የሚሞላ አውሮፕላን‼️ ኢትዮጵያ በአየር ላይ ነዳጅ መሙላት የሚችለው የተራቀቀ ቴክኖሎጂ የታጠቀውን ዘመናዊ ኢሊዩሺን ኢል-78 (Ilyushin Il-78) ለመግዛት መፈራረሟ ታውቋል። IIyushinII-78 አየር በአየር ነዳጅ መሙላት የሚችል ባለ አራት ሞተር አውሮፕላን ሲሆን ኢትዮጵያ ይህንን አውሮፕላን ሁለት ለመግዛት ከራሺያ ጋር መፈራረሟ ታውቋል። ይህ አውሮፕላን በአንድ ጊዜ እስከ 120,000 ሊትር ነዳጅ መሸከም ይችላል። [አዩዘሀበሻ] ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]