የኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፍ ውጤታማ ጉዞ

WELCOMEneutral2026-06-29 12:29:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሰኔ 22 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በቱሪዝም ዘርፍ አስደናቂ ውጤት እያስመዘገበች ትገኛለች ኢትዮጵያ 19 ቅርሶችን በተባበሩት መንግስታት የትምህርት የሳይንስ እና ባህል ተቋም (ዩኔስኮ) በማስመዝገብ ከአፍሪካ ቀዳሚዋ ሀገር ናት ለዘመናት የተዘነጉ ታሪካዊና ተፈጥሯዊ ቅርሶች ተገቢውን ጥገናና እድሳት እንዲያገኙ በማድረግ በተሰራው ስራ ውጤት ማምጣት ተችሏል ብሔራዊ ቤተ መንግሥት የጎንደር አብያተ መንግሥታት 8230 The post የኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፍ ውጤታማ ጉዞ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]