የኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፍ ውጤታማ ጉዞ…

FANATELEVISIONneutral2026-06-29 12:37:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፍ ውጤታማ ጉዞ… አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በቱሪዝም ዘርፍ አስደናቂ ውጤት እያስመዘገበች ትገኛለች። ኢትዮጵያ 19 ቅርሶችን በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና ባህል ተቋም (ዩኔስኮ) በማስመዝገብ ከአፍሪካ ቀዳሚዋ ሀገር ናት፡፡ ለዘመናት የተዘነጉ ታሪካዊና ተፈጥሯዊ ቅርሶች ተገቢውን ጥገናና እድሳት እንዲያገኙ በማድረግ በተሰራው ስራ ውጤት ማምጣት ተችሏል፡፡ ብሔራዊ ቤተ መንግሥት፣ የጎንደር… https://www.fanamc.com/archives/317783

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]