ኢትዮጵያና ጣሊያን የ70 ሚሊየን ዩሮ የብድር ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ ሰኔ 22 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ጣሊያን የ70 ሚሊየን ዩሮ የብድር ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈራርመዋል የብድር ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ እና በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር ሴም ፋብሪዝ ተፈራርመውታል አሕመድ ሽዴ በዚህ ወቅት እንዳሉት በረጅም ጊዜ የሚከፈለው የብድር ስምምነቱ ለሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ እና የልማት ሥራዎች ማስፈጸሚያ የሚውል ነው በሁለቱ ሀገራት 8230 The post ኢትዮጵያና ጣሊያን የ70 ሚሊየን ዩሮ የብድር ስምምነት ተፈራረሙ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗