ዘላቂና አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ኃይልን ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል ስትራቴጂ እየተዘጋጀ ነው

FANATELEVISIONneutral2026-06-29 16:05:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዘላቂና አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ኃይልን ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል ስትራቴጂ እየተዘጋጀ ነው አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘላቂና አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ኃይልን በሁሉም አካባቢ ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል ስትራቴጂ እየተዘጋጀ ነው አለ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የብሔራዊ የኤሌክትሪክ ተደራሽነት መርሐ ግብር ምዕራፍ ሦስት ትግበራን የተመለከተ አውደጥናት አካሂዷል። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የኢነርጂ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷… https://www.fanamc.com/archives/317801

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]