ህይወት ይቀጥላል - ይህ ጋዛ የተፈፀመ ነው‼

WASULIFEneutral2026-06-29 16:13:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

ህይወት ይቀጥላል - ይህ ጋዛ የተፈፀመ ነው‼ በጋዛ በፍርስራሽ ውስጥ ባለ የስደተኞች ካምፕ የ150 ሙሽሮች የጋራ ሰርግ ተከናወነ‼ በጋዛ ሰርጥ በሚገኘውና በጦርነት በፈራረሰው የጃባሊያ የስደተኞች ካምፕ ውስጥ የ150 ጥንዶች የጋራ የጋብቻ ሥነ-ሥርዓት ተፈጸመ። ይህ በውድመት መካከል የተከናወነው ደማቅ ሥነ-ሥርዓት፣ ለአካባቢው ማኅበረሰብና ለተፈናቃዮች አስቸጋሪ በሆኑ ልዩ ሁኔታዎች ውስጥም ቢሆን ብርቅዬ የተስፋና የጽናት መግለጫ ሆኖ አልፏል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]