የኢትዮጵያን የካርበን ገበያ እድሎች ለማስፋት
አዲስ አበባ ሰኔ 22 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ልማት ስጋት የሆነውን የአየር ንብረት ለውጥ ለመከላከል የአየር ንብረት ለውጥ ርምጃዎች በሀገር አቀፍ የልማት ዕቅዶች ውስጥ መካተታቸው ወሳኝ ሚና አለው አለ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ካርበን ገበያ ለዘላቂ የግብርና ልማት ለአየር ንብረት ለውጥ መቋቋም እና ለገጠር ትራንስፎርሜሽን ያለውን ዕድል እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ 8230 The post የኢትዮጵያን የካርበን ገበያ እድሎች ለማስፋት8230 appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗