በትግራይ ክልል በሁሉም ቦታዎች አስገዳጅ ወታደራዊ ምልመላ ቀጥሏል።
በትግራይ ክልል በሁሉም ቦታዎች አስገዳጅ ወታደራዊ ምልመላ ቀጥሏል። ከላይ የሚታየው ምስል በዛሬው ዕለት ከሺላናት የተያዙ ወጣቶች ወደ አዲ ጉዶም ፖሊስ ጣቢያ ሲወሰዱ የሚያሳይ ነው። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አፈሳውን የሚፈፅሙት ታጣቂዎች ጭምብል የለበሱ ናቸው። ህወሃት ዛሬ በሰጠው መግለጫ አስገዳጅ ወታደራዊ አፈሳ እያደረግሁ አይደለም ብሏል። (አዩዘሀበሻ) ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗