የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ነገ ይጀመራል።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-06-29 19:41:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ነገ ይጀመራል። የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከነገ ሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም በመላ ሀገሪቱ በ607 የፈተና ማዕከላት በ6 ዙሮች ይሰጣል። ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተና የሚሰጥ ሲሆን ፤ ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተናቸውን ይወስዳሉ፡፡ ፈተታኞች ወደ ተመደቡበት የመፈተኛ ማዕከላት ገብተዋል። ፈተናውን በወረቀት የሚፈተኑ ተፈታኞች የተፈጥሮ ሳይንስ በሦስተኛ ዙር ላይ የሚፈተኑ ሲሆን ፤ የማኅበራዊ ሳይንስ በአራተኛ ዙር በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚፈተኑ ይሆናል። በሁሉም ዙር ለሚሰጠው ፈተና በድምሩ 563,501 ተፈታኞች (306,456 የተፈጥሮ ሳይንስ እና 257,045 የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች) መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]