" ሰሞኑን ከቤት አልወጣንም ዛሬ በጣም ፈርተን ነበር ነገር ግን እንደፈራነው አይደለም  ፣የነገን ባናውቅም ደህና ውለናል የኢትዮጵያ ሕዘብ በፀሎት አስቡን  " - በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-06-29 19:41:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ሰሞኑን ከቤት አልወጣንም ዛሬ በጣም ፈርተን ነበር ነገር ግን እንደፈራነው አይደለም ፣የነገን ባናውቅም ደህና ውለናል የኢትዮጵያ ሕዘብ በፀሎት አስቡን " - በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በደቡብ አፍሪካው የስደተኞች ጠል ቡድን ማርች ኤንድ ማርች የተጀመረውና " ሁሉም ስደተኞች ሀገራችንን ለቀው እስከ ሰኔ 30/2026 ይውጡልን " በማለት ያስቀመጠው የመጨረሻ ቀን ነገ ሲሆን ዛሬ በተለያዩ አከባቢዎች መጠነ ሰፊ ሰልፎች እንደነበሩ በደቡብ አፍሪካ ያሉ ኢትዮጵያዊያን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ቃላቸውን የሰጡ በፕሪቶሪያ አቅራቢያ የሚኖሩ ሶስት ስደተኞች " ሰሞኑን ከቤት አልወጣንም ዛሬ በጣም ፈርተን ነበር ነገር ግን እንደፈራነው አይደለም ፣የነገን ባናውቅም ደህና ውለናል የኢትዮጵያ ሕዘብ በፀሎት አስቡን " ሲሉ ተናግረዋል። የሀገሪቱ መንግስት የንግድ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]