#EU : በአሁኑ ወቅት በአውሮፓ አህጉር ታይቶ የማይታወቅ የሙቀት ማዕበል ተከስቶ በርካታ አገራት ለከፍተኛ ቀውስ ተዳርገዋል።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-06-29 20:58:58 UTC
AdYour ad here[email protected]

#EU : በአሁኑ ወቅት በአውሮፓ አህጉር ታይቶ የማይታወቅ የሙቀት ማዕበል ተከስቶ በርካታ አገራት ለከፍተኛ ቀውስ ተዳርገዋል። በተለይም ስፔን ፣ ፈረንሳይ ፣ ጣሊያን ፣ ጀርመን ፣ ሀንጋሪ እና ሮማኒያ የዚህ ከባድ የአየር ንብረት መዛባት ቀዳሚ ሰለባ ሆነዋል። በአህጉሪቱ በሚገኙ አብዛኞቹ አካባቢዎች የሙቀት መጠኑ ከ35 እስከ 40 ዲግሪ ሴልሺየስ የደረሰ ሲሆን፣ በአንዳንድ ስፍራዎች ደግሞ ከ40 ዲግሪ ሴልሺየስ በላይ ሆኖ ተመዝግቧል። ሁኔታውን ተከትሎ የየአገራቱ የጤና ባለሥልጣናት ከፍተኛውን የአደጋ ደረጃ የሚያመለክት " Red Warning " ማስጠንቀቂያ አውጥተዋል። ይፋዊ መረጃዎች እንደሚያሳዩት፣ ከሙቀቱ ጋር በተያያዘ በአህጉሪቱ እስካሁን የ1,300 ሰዎች ሕይወት ያለፈ ሲሆን፤ አረጋውያን፣ ሕፃናትና ስር የሰደደ በሽታ ያለባቸው ወገኖች ይበልጥ ለጉዳት ተጋላጭ ሆነዋል። በደቡባዊ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]