ጀርመን ከዓለም ዋንጫ ተሰናበተች

FANATELEVISIONneutral2026-06-30 00:07:20 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጀርመን ከዓለም ዋንጫ ተሰናበተች አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ፓራጓይ የ4 ጊዜ ሻምፒዮኗን ጀርመንን በመለያ ምት በማሸነፈ 16ቱን ተቀላቅላለች። በጨዋታው ኢንሲሶ ፓራጓይን ቀዳሚ ሲያደርግ ካይ ሀቨርትዝ ደግሞ ጀርመንን አቻ አድርጓል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች መደበኛውን የጨዋታ ክፍለ ጊዜ እና ተጨማሪ 30 ደቂቃውን 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቅቀዋል፡፡ አሸናፊውን ለመለየት… https://www.fanamc.com/archives/317813

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]