ጀርመን ከዓለም ዋንጫ ተሰናበተች

WELCOMEneutral2026-06-30 00:08:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሰኔ 22 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ፓራጓይ የ4 ጊዜ ሻምፒዮኗን ጀርመንን በመለያ ምት በማሸነፈ 16ቱን ተቀላቅላለች በጨዋታው ኢንሲሶ ፓራጓይን ቀዳሚ ሲያደርግ ካይ ሀቨርትዝ ደግሞ ጀርመንን አቻ አድርጓል ሁለቱ ቡድኖች መደበኛውን የጨዋታ ክፍለ ጊዜ እና ተጨማሪ 30 ደቂቃውን 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቅቀዋል አሸናፊውን ለመለየት በተሰጠ የመለያ 8230 The post ጀርመን ከዓለም ዋንጫ ተሰናበተች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]