ኖርዌይ ኮትዲቯርን በማሸነፍ 16ቱን ተቀላቀለች
ኖርዌይ ኮትዲቯርን በማሸነፍ 16ቱን ተቀላቀለች አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ዋንጫ የ32ቱ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ኖርዌይ ኮትዲቯርን 2 ለ 1 በማሸነፍ 16ቱን ተቀላቅላለች። የኖርዌይን ግቦች ኧርሊንግ ብራውት ሀላንድ እና አንቶኒዮ ኑሳ ሲያስቆጥሩ፥ ኮትዲቯርን ከሽንፈት ያልታደገችውን ብቸኛ ግብ አማድ ዲያሎ ከመረብ አሳርፏል። ኖርዌይ ሩብ ፍጻሜውን ለመቀላቀል ብራዚልን ትገጥማለች።
Read the full story at fanatelevision ↗