ሌሎች ዘርፎች እያሉ ለምን ለቱሪዝም ይሄ ሁሉ ብር ይፈሳል ?
ሌሎች ዘርፎች እያሉ ለምን ለቱሪዝም ይሄ ሁሉ ብር ይፈሳል ? የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኤንቢሲ ቴሌቪዥን ከጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም ጋር " አዲሱ የኢኮኖሚ ሞተር " በሚል ስለ ቱሪዝም ቃለምልልስ አድርገዋል። በዚህም ወቅት፣ " መንግሥት ሌሎች ዘርፎች እያሉ ለምን ይሄ ሁሉ ሃብት፣ ይሄ ሁሉ ብር፣ ይሄ ሁሉ መዋለነዋይ ቱሪዝም ላይ ያፈሳል ? " በሚል ስለሚነሳው ጥያቄ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠይቀው መልሰዋል። መንግሥት በቱሪዝም ዘርፍ ላይ ከፍተኛ መዋለ-ነዋይ (Investment) እያፈሰሰ የሚገኘው የሀገሪቱን የኢኮኖሚ መዋቅር ብዝሃ ለማድረግ እንደሆነ ገልጸዋል። ኢትዮጵያ ለረጅም ጊዜ "ግብርና መር" በሆነ ነጠላ የኢኮኖሚ ዘርፍ ላይ የተንተራሰ ኢኮኖሚ መገንባት ታስብ እንደነበር ያስታወሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ይህ አካሄድ ግን እራሱ ግብርናውን እንኳን በበቂ ደረጃ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗