" በአደጋው ሚስቱን አስመርቆ ሲመለስ የነበረ መምህር አብረው አርፈዋል (ባልና ሚስት) " - ኮማንደር ገዛኸኝ ጋንዲሳ
" በአደጋው ሚስቱን አስመርቆ ሲመለስ የነበረ መምህር አብረው አርፈዋል (ባልና ሚስት) " - ኮማንደር ገዛኸኝ ጋንዲሳ መነሻውን ቦንጋ ከተማ አድርጎ ወደ ሺሺንዳ ከተማ በመጓዝ ላይ የነበረ የታርጋ ቁጥሩ 00582 ማኢ የሆነ አነስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ ዶልፊን መኪና " ዋናቦላ " በተባለ ቀበሌ ሲደርስ መንገድ ስቶ በደረሰ አደጋ የ2 ሰዎች ህይወት ወዲያውን ማለፉን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ከፋ ዞን ሺሺንደ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ገዛኸኝ ጋንዲሳ ለቲክቪህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። በአደጋው ሕይወታቸው ያለፈው ከቦንጋ ትምህርት ኮሌጅ ሚስቱን አስመርቆ ይመለስ የነበረ መምህርና ሚስቱ መሆናቸውን ተናግረዋል። ፖሊስ አዛዡ፣ በዚሁ የትራፊክ አደጋ በሌሎች ተሳፋሪዎች ላይ ከባድና ቀላል አደጋ መድረሱን ገልፀዋል። ተጎጂዎችን በዲንብራ ጤና ጣቢያ እና በቦንጋ ሆስፒታል የሕክምና እርዳታ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗