ምስራቅ ዕዝ የፅንፈኞችን ሀገር የማፍረስ ሴራ እያከሸፈ እንደሚገኝ ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ተሰማ አረጋገጡ።
ምስራቅ ዕዝ የፅንፈኞችን ሀገር የማፍረስ ሴራ እያከሸፈ እንደሚገኝ ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ተሰማ አረጋገጡ። የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ተሰማ እና የዕዙ ኮር አዛዦች በቋሪት እና በገነት አቦ የተሰማራውን ሠራዊት አበረታትተዋል። በነበሩት አራት የተለያዩ መድረኮች ላይ ሌተናል ጀነራል መሐመድ ተሰማ እንደተናገሩት ፣ የውጭ ሀይሎች የተሻለች ኢትዮጵያ እንዳትኖር የሚያደርጉትን ዘርፈ ብዙ ጥቃት ማስቆም የምንችለው የነሱን ተላላኪዎች ስንደመስስ ብቻ ነው። በየጥሻው ተሰግስገው የሕዝብ ሰላም የሚያደፈርሱትን እና ሰላማችንን እና ልማታችንን የሚያደናቅፉ የጥፋት መልዕክተኞችን በመደምሰስ ፣ ለፅንፈኛው ግዳጅ እና ገንዘብ በመስጠት ጦር የሚያዘምቱብንን ታሪካዊ ጠላቶቻችን ሴራ ማክሸፍ ይገባናል ነው ያሉት። የኮር አዛዥ ብርጋዲየር ጀነራል አዲሱ መሐመድ፣ ምስራቅ ዕዝ በየዘመናቱ…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗