ከፍተኛ ግብር በመጣል 3ኛ‼️
ከፍተኛ ግብር በመጣል 3ኛ‼️ ኢትዮጵያ በቀጣናው ከፍተኛ የገቢ ግብር በመጣል 3ኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠች‼️ በአፍሪካ ቀንድ እየተካሄደ ያለውን መጠነ-ሰፊ የፋይናንስ እና የግብር ማሻሻያ ተከትሎ፣ ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ ሀገራት መካከል በተቀጣሪ ሰራተኞች ደመወዝ ላይ ከፍተኛ ግብር በመጣል ሶስተኛዋ ሀገር መሆንዋ ታውቋል። የቀጣናውን የቅጥር ገቢ ግብር (PAYE) ተመን ያነጻጸረው አዲስ ጥናት እንደሚያሳየው፣ የገቢዎች ሚኒስቴር ከፍተኛውን የግብር ተመን 35 በመቶ አድርሶ እየተገበረ ይገኛል። ይህም ግልጽ የሆነ ከፍተኛ የግብር ጫና ካለባትና 40 በመቶ ከምትከፍለው ኡጋንዳ፣ እንዲሁም 35 በመቶ የመጨረሻ የግብር ተመን ካላትና ተጨማሪ ልዩ ልዩ ታክሶችን ከምትጥለው ኬንያ ቀጥሎ ኢትዮጵያን በሶስተኛ ደረጃ ላይ አስቀምጧታል። ይህ ደረጃ የመጣው ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. በሐምሌ 2025…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗