“ናና” የተወዳጇ ድምፃዊት ራሄል ጌቱ አዲስ የሙዚቃ ስራ የፊታችን አርብ በናሆም ሪከርድስ ይለቀቃል!

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-07-01 08:15:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ናና” የተወዳጇ ድምፃዊት ራሄል ጌቱ አዲስ የሙዚቃ ስራ የፊታችን አርብ በናሆም ሪከርድስ ይለቀቃል! በላቀ የድምፅ ብቃቷ እና በተወዳጅ ስራዎቿ ሁሌም የምታስደንቀን ድምጻዊት ራሄል ጌቱ፣ የፊታችን አርብ ሰኔ 26, 2018 ዓ.ም “ናና” የተሰኘ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ለአድማጭ ታቀርባለች:: በ16 ፊልም ፕሮዳክሽን ተሰርቶ የቀረበዉ ይህ ስራ በናሆም ሪከርድስ (Nahom Records) የዩቲዩብ ቻናል ላይ የሚለቀቅ ይሆናል። ከ”ጥሎብኝ” እስከ “እቴሜቴ አልበሞ” በልዩ ስራዎቿ ልባችንን የገዛችው ራሄል፣ በዚህኛው ደግሞ “ናና” በተሰኘው አዲስ ስራዋ ድንቅ ስራ ይዛልን መጥታለች። 𝐑𝐚𝐡𝐞𝐥 𝐆𝐞𝐭𝐮 #rahelgetu #nana #newethiopianmusic #ethiopianmusic #habeshamusic ናና

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]