ኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ዘርፎች ለሚሳተፉ የዱባይ ባለሀብቶች ድጋፍ ታደርጋለች አምባሳደር ጀማል በከር (ዶር)

WELCOMEneutral2026-07-01 08:28:20 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሰኔ 24 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ጀማል በከር (ዶር) ኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ለሚሳተፉ የዱባይ ባለሀብቶች አስፈላጊውን ድጋፍ ታደርጋለች አሉ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶር) ከዱባይ የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ፕሬዝዳንትና ዋና ሥራ አስፈጻሚ መሐመድ አሊ ሉታህ ጋር ተወያይተዋል በውይይቱ ወቅት 36 አባላት ያሉት የንግድ 8230 The post ኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ዘርፎች ለሚሳተፉ የዱባይ ባለሀብቶች ድጋፍ ታደርጋለች 8211 አምባሳደር ጀማል በከር (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]