ደንቢ ኢኮ ሎጅ የኢትዮጵያ እምቅ የተፈጥሮ ሀብት መገለጫ
አዲስ አበባ ሰኔ 24 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ባሏት የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ቅርሶች ከግንባር ቀደምቶች ተርታ ትሰለፋለች እነዚህ የተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ ሀብቶቿ ተገልጠው የቱሪዝም አቅም መሆን ሲገባቸው ተደብቀው ቆይተዋል ለዘመናት ሀብትን ካለመረዳት መስህቦቿ ውበታቸው ደብዝዞ ከመሰረተ ልማት ተነጥለው ሀገሪቱ በቱሪዝም ዘርፍ ከዓለም መቋደስ ያለባትን በረከት ማግኘት አልቻለችም መንግሥት የኢትዮጵያን መጻዒ ዕድል 8230 The post ደንቢ ኢኮ ሎጅ የኢትዮጵያ እምቅ የተፈጥሮ ሀብት መገለጫ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗