ኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ዘርፎች ለሚሳተፉ የዱባይ ባለሀብቶች ድጋፍ ታደርጋለች – አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር)
ኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ዘርፎች ለሚሳተፉ የዱባይ ባለሀብቶች ድጋፍ ታደርጋለች – አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ለሚሳተፉ የዱባይ ባለሀብቶች አስፈላጊውን ድጋፍ ታደርጋለች አሉ። አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከዱባይ የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ፕሬዝዳንትና ዋና ሥራ አስፈጻሚ መሐመድ አሊ ሉታህ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ወቅት 36 አባላት… https://www.fanamc.com/archives/317862
Read the full story at fanatelevision ↗