ደንቢ ኢኮ ሎጅ የኢትዮጵያ እምቅ የተፈጥሮ ሀብት መገለጫ

FANATELEVISIONneutral2026-07-01 08:38:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

ደንቢ ኢኮ ሎጅ የኢትዮጵያ እምቅ የተፈጥሮ ሀብት መገለጫ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ባሏት የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ቅርሶች ከግንባር ቀደምቶች ተርታ ትሰለፋለች። እነዚህ የተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ ሀብቶቿ ተገልጠው የቱሪዝም አቅም መሆን ሲገባቸው ተደብቀው ቆይተዋል። ለዘመናት ሀብትን ካለመረዳት መስህቦቿ ውበታቸው ደብዝዞ፣ ከመሰረተ ልማት ተነጥለው ሀገሪቱ በቱሪዝም ዘርፍ ከዓለም መቋደስ ያለባትን በረከት ማግኘት አልቻለችም። መንግሥት የኢትዮጵያን… https://www.fanamc.com/archives/317865

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]