በቬንዙዌላ የርዕደ መሬት አደጋ ከስድስት ቀናት በኋላ የሶስት ዓመት ህጻን በህይወት ተገኘ
አዲስ አበባ ሰኔ 24 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቬንዙዌላ በደረሰው አስከፊ የርዕደ መሬት አደጋ ከስድስት ቀናት በኋላ የሶስት ዓመት ህጻን ልጅ ከፍርስራሽ ውስጥ በህይወት ተገኝቷል የነፍስ አድን ሰራተኞች አሁንም የአደጋው ተጎጂዎችን ለመታደግ ጥረት እያደረጉ ይገኛል በዚህ ጥረት ከስድስት ቀናት በኋላ ክሊበር ሞራን የተባለ ህጻን ልጅ በላጉዌራ ግዛት በፍርስራሽ ውስጥ የተገኘ ሲሆን የመጀመሪያ ደረጃ ዕርዳታ ሕክምና 8230 The post በቬንዙዌላ የርዕደ መሬት አደጋ ከስድስት ቀናት በኋላ የሶስት ዓመት ህጻን በህይወት ተገኘ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗