የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) መደመር መጽሐፍ በቻይንኛ ተተርጉሞ ለንባብ ሊበቃ ነው
አዲስ አበባ ሰኔ 24 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) መደመር መጽሐፍ በቻይንኛ ቋንቋ ተተርጉሞ በቅርቡ ለንባብ ሊበቃ ነው በ2010 ዓ.ም የነበረውን ሀገራዊ ለውጥ ተከትሎ የኢትዮጵያ የነገ ጉዞ ፍኖተ ካርታ ሆኖ የተወለደውና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) የተጻፈው የመደመር መጽሐፍ የቻይንኛ ቋንቋ ትርጉም ሥራው በመጠናቀቅ ላይ መሆኑ ተመላክቷል መደመር ባለፉት አሥርት ዓመታት ከአፍሪካ 8230 The post የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) መደመር መጽሐፍ በቻይንኛ ተተርጉሞ ለንባብ ሊበቃ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗