📌“ድርድሩ ከተሳካ የተለወጠች ኢራንን ታያላችሁ” ጄዲ ቫንስ

WASULIFEneutral2026-07-01 11:21:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

📌“ድርድሩ ከተሳካ የተለወጠች ኢራንን ታያላችሁ” ጄዲ ቫንስ 📌"አየናችሁ ምንም አታመጡም" ኢራን ​የአሜሪካው ምክትል ፕሬዝዳንት ጄዲ ቫንስ ከፎክስ ኒውስ ጋር ባደረጉት ቃል ምልልስ፥ አሜሪካ ከኢራን ጋር በጥሩ ግንኙነት ላይ እንደምትገኝ ገለጹ። ከሀገሪቱ ጋር የሚደረጉ ድርድሮች ከተሳኩ ኢራን ቀጣናዊ ሽብርን መደገፍ እንደምታቆምና የኒውክሌር ፍላጎቷን በዘላቂነት እንደምትሰርዝ ተናግረዋል። በዚህም ምክንያት የዓለም ምጣኔ ሀብት ዳግመኛ እንደሚቀበላትና ይህም ለአሜሪካና ለቀጣናው ጥሩ ውጤት እንዳለው ጠቁመዋል። ሆኖም ኢራን የሚፈለገውን ለውጥ ካላመጣች የኒውክሌር መርሃ ግብሯና ወታደራዊ አቅሟ እንደሚወድም አስጠንቅቀዋል። መኸር አንድ የኢራንን ተወካይ አናግሮ "ኢራን ግን በማንም ሳትበገር በብርቱ ክንዷ እንዳበረከከቻቸው አለም ያውቃል።ኢራን የምታዘገየው ካልሆነ በስተቀር የምታቋርጠው ኑክሌር…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]