ከዚህ በኋላ አዲስአበባ አንመጣም‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-07-01 11:24:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከዚህ በኋላ አዲስአበባ አንመጣም‼️ ህወሓት በምንም አይነት ሁኔታ በትግራይ ህዝብ ጥቅም እንደማይደራደር የህወሃት ጽ/ቤት ሃላፊና ስራ አስፈፃሚ አባል ወ/ሮ ፈትልወርቅ ገ/ሄር ተናገሩ። ‎ ‎ምንም እንኳን ሶስት አመት ከስምንት ወራት በላይ የዘለቀው የፕሪቶሪያው የተኩስ አቁም ስምምነት ተፈርሞ ጊዜያዊ አስተዳደር ቢቋቋምም፣ በትግራይ ህዝብ ላይ ስልታዊ የዘር ማጥፋት ወንጀል ቀጥሏል ብለዋል። ‎ ‎በ2018ዓ.ም. የተኩስ አቁም ስምምነት ተጥሶ በትግራይ ህዝብ ላይ የድሮን ጥቃቶች ተፈፅሟል ፤አሁን ደግሞ የኢትዮጵያ መንግስት ወታደሮቹን ከምዕራብ ትግራይ እስከ ምስራቅ ትግራይ እያሰማራ መሆኑን ጦርነት ለመክፈት እየተዘጋጀና እየተጣደፈ መሆኑም ወ/ሮ ፈትለ ወርቅ ተናግረዋል። ‎ ‎ብሔራዊ ክህደት የፈጸመው ኃይል ያሉት ቡድን በትግራይ ላይ ጦርነት ለማካሄድና ለመክፈት እና የትግራይ ህዝብን ትግል…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]