በጋና በተከሰተ የጎርፍ አደጋ 13 ሰዎች ህይወት አለፈ‼️
በጋና በተከሰተ የጎርፍ አደጋ 13 ሰዎች ህይወት አለፈ‼️ የውሃ ማስተላለፊያ መስመሮችን የዘጉ ግንባታዎች በሙሉ እንዲፈርሱ ትዕዛዝ ተላልፏል። በጋና ዋና ከተማ አክራ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በተከሰተ ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ ቢያንስ የ13 ሰዎች ሕይወት አልፏል። የጎርፉ መጠንም ሀገሪቱ ከ1955 በኋላ ያስመዘገበችው አራተኛው ከባዱ ጎርፍ አደጋ ነው ተብሏል። የጋናው ፕሬዝዳንት ጆን ማሃማ አደጋውን ተከትሎ የከተማዋን ዘላቂ የጎርፍ አደጋ ችግር ለመፍታት የውሃ ማስተላለፊያ መስመሮችን የዘጉ ግንባታዎች በሙሉ እንድፈርሱ ጥብቅ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል። በተጨማሪም የገንዘብ ሚኒስትሩ የአስቸኳይ ጊዜ መጠባበቂያ ፈንድ እንዲለቅ ያዘዙ ሲሆን፣ ብሄራዊ የአደጋ መከላከልና ማስተባበሪያ ድርጅት ለተጎጂዎች ፈጣን ድጋፍ እንዲያደርግ አዘዋል። ፕሬዝዳንት ማሃማ አፅንዖት በመስጠት “በአክራ ለሚከሰተው…
Read the full story at esat_tv1 ↗