ሰበር ፡ ኤርትራውያን በእጃቸው ያለውን ገንዘብ በሙሉ ወደ ባንክ እንዲያስገቡ ተወሰነ‼
ሰበር ፡ ኤርትራውያን በእጃቸው ያለውን ገንዘብ በሙሉ ወደ ባንክ እንዲያስገቡ ተወሰነ‼ የኤርትራ ማዕከላዊ ባንክ ባወጣው ጥብቅ መመሪያ፤ በአገሪቱ ውስጥ በግለሰቦች እና በተቋማት እጅ የሚገኝ ማንኛውም የናቅፋ ጥሬ ገንዘብ በሙሉ እስከ ሐምሌ መጨረሻ ድረስ ወደ ባንክ እንዲገባ አዘዘ። ከተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውጪ ገንዘብን በእጅ ማቆየት ሕገ-ወጥ መሆኑንና መመሪያውን በማያከብሩት ላይ ጥብቅ ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድ ባንኩ አስጠንቅቋል። ይህ አዲስ መመሪያ መንግሥት በሀገሪቱ ምጣኔ ሀብትና የገንዘብ ዝውውር ላይ ያለውን ጥብቅ ቁጥጥር ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ እንደሆነ ይታመናል ሲል ቢቢሲ ዘግቧል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ…
Read the full story at wasulife ↗