" የሶስተኛ ወገን ሀገር ሄደን እንደራደር " - ህወሓት
" የሶስተኛ ወገን ሀገር ሄደን እንደራደር " - ህወሓት ህወሓት ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ለመደራደር ፍላጎት እንዳለው በመግለጽ፣ ድርድሩ በአዲስ አበባ ሳይሆን በሌላ የሶስተኛ ወገን ሀገር እንዲካሄድ እንደሚፈልግ ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገ/ሄር ትላንት ለክልሉ ሚዲያዎች በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል። " አስገዳጅ አፈሳ አለ" በሚል የሚሰራጨው መረጃ የተጋነነ እና ሽብር ለመፍጠር የተሰራጨ ነው ሲሉ አጣጥለዋል። ነዋሪዎች፣ የተለያዩ ተቋማት፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች በክልሉ አስገዳጅ ወታደራዊ አፈሳ እየተካሄደ መሆኑን በተደጋጋሚ መግለጻቸው ይታወሳል። በሌላ በኩል ወ/ሮ ፈትለወርቅ " የኢትዮጵያ መንግሥት ከምዕራብ እስከ ምስራቅ ትግራይ ሰራዊቱን በማሰማራት ለጦርነት እየተዘጋጀ ነው " የሚል ክስም አሰምተዋል። አንዳንድ የቀድሞ የትግል አጋሮቻቸውን ደግሞ " ብሔራዊ ከሃዲያን " በማለት ተናግረዋቸው "…
Read the full story at tikvahethiopia ↗