አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-07-01 12:42:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት‼️ በእጅ ስልካችን ረቂቅ እና ያልተፈቀዱ ግብይቶችን የሚፈፅሙ እና በስፋት እየተሰራጩ የሚገኙ ጎጂ መተግበሪያዎችን ስለማሳወቅ‼️ ጥቃት አድራሾች የጥቃት ዘዴያቸውን በመቀያየርና ጎጂ መተግበሪያዎችን በማበለፀግ ወይም በመጠቀም ከሞባይል ላይ የግል መረጃ ስርቆትን ጨምሮ ያልተፈቀዱ የገንዘብ ዝውውሮችን ይፈፅማሉ። የሚከተሉት እጅግ ውስብስብ፣ ረቂቅ እና አደገኛ የሆኑ ጎጂ መተግበሪያዎችም በስፋት እየተሰራጩ እንደሚገኙ ለማወቅ ችለናል። 1. ትረስት መተግበሪያ (Trust.Apk) ትረስት የተሰኘው ጎጂ መተግበሪያ https://trust--application በሚል ማስፈንጠሪያ (ሊንክ) እየተሰራጨ የሚገኝ ሲሆን፣ ይህን ጎጂ መተግበሪያ ተጠቂዎች ስልካቸው ላይ በሚጭኑበት ወቅት የሞባይል ስክሪናቸውን ማየት/ማንበብ እንዲሁም ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ስልካቸውን በመቆጣጠር…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]