ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) በግንቦትና ሰኔ ወራት በተለያዩ ዘርፎች ያከናወኗቸው ተግባራት-

WELCOMEneutral2026-07-01 12:57:21 UTC
AdYour ad here[email protected]

በግንቦት እና ሰኔ 2018 ዓ.ም ወራት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በቱሪዝም በአረንጓዴ ዐሻራ በዲጂታል ኢትዮጵያ በሀገር በቀል ሪፎርም እና ቀጣናዊ ዲፕሎማሲ ዙሪያ ላይ ያተኮሩ የተለያዩ ከፍተኛ የሥራ ክንውኖችን አድርገዋል ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 23 ቀን 2018 ዓ.ም. በተካሄደው 7ኛው አጠቃላይ ሀገራዊ ምርጫ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በትውልድ ስፍራቸው በሻሻ ወረዳ 8230 The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) በግንቦትና ሰኔ ወራት በተለያዩ ዘርፎች ያከናወኗቸው ተግባራት- appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]