ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በግንቦትና ሰኔ ወራት በተለያዩ ዘርፎች ያከናወኗቸው ተግባራት፡-
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በግንቦትና ሰኔ ወራት በተለያዩ ዘርፎች ያከናወኗቸው ተግባራት፡- በግንቦት እና ሰኔ 2018 ዓ.ም ወራት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ፣ በቱሪዝም፣ በአረንጓዴ ዐሻራ፣ በዲጂታል ኢትዮጵያ፣ በሀገር በቀል ሪፎርም እና ቀጣናዊ ዲፕሎማሲ ዙሪያ ላይ ያተኮሩ የተለያዩ ከፍተኛ የሥራ ክንውኖችን አድርገዋል። - ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 23 ቀን 2018 ዓ.ም. በተካሄደው 7ኛው አጠቃላይ ሀገራዊ ምርጫ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትውልድ… https://www.fanamc.com/archives/317892
Read the full story at fanatelevision ↗