አነጋጋሪው ኢትዮጵያዊ ‼

WASULIFEneutral2026-07-01 15:02:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

አነጋጋሪው ኢትዮጵያዊ ‼ በደቡብ አፍሪካ ራሱን ለመከላከል ከባድ መሳሪያ የታጠቀው ኢትዮጵያዊ መነጋገሪያ ሆነ‼ ​በደቡብ አፍሪካ የተቀሰቀሰውን የመጤ ጠል (Xenophobic) ጥቃት ለመከላከል፣ አንድ ኢትዮጵያዊ ነው የተባለ ግለሰብ ከባድ የጦር መሳሪያና ውሾችን ይዞ መታየቱ በማህበራዊ ሚዲያ ከፍተኛ ክርክር አስነስቷል። ​በርካታ ደቡብ አፍሪካውያን ድርጊቱን "የሽብርተኝነት ተግባር" በማለት ግለሰቡ በአስቸኳይ እንዲታሰርና ከሀገር እንዲባረር እየጠየቁ ይገኛሉ። በአንጻሩ የሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ዜጎች ግለሰቡ ንብረቱንና ህይወቱን የመከላከል ሙሉ መብት እንዳለው በመጥቀስ ድርጊቱን ደግፈውታል። ​በአሁኑ ወቅት በደቡብ አፍሪካ በተቀሰቀሰው ሰሞነኛ ሁከት የሁለት ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የበርካታ ስደተኞች ህይወት ማለፉና ንብረት መውደሙ ይታወቃል። #WasuMohammed video 👇Like +…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]