የአዋሽ ባንክ ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘብ 467 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ደረሰ
አዲስ አበባ ሰኔ 24 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዋሽ ባንክ የአገልግሎቱን ተደራሽነት ለማስፋፋት ባደረገው ጥረት ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘቡን 467 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር አድርሷል የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፀሐይ ሽፈራው እንዳሉት አዋሽ ባንክ በ202526 በጀት ዓመት አመርቂ ውጤት አስመዝግቧል በበጀት ዓመቱ ከ17 ሚሊየን በላይ ደንበኞችን ማፍራት መቻሉን ገልጸው የሕብረተሰቡን የቁጠባ ባህል ለማዳበርና የአገልግሎት ተደራሽነትን 8230 The post የአዋሽ ባንክ ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘብ 467 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ደረሰ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗