“የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አህጉራዊ የልህቀት ማዕከል ለመሆን የሚያስችሉ ዘርፈ-ብዙ ስራዎችን እያከናወነ ነው’’ አቶ ይታገሱ ደሳለኝ

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-07-01 15:11:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

“የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አህጉራዊ የልህቀት ማዕከል ለመሆን የሚያስችሉ ዘርፈ-ብዙ ስራዎችን እያከናወነ ነው’’ አቶ ይታገሱ ደሳለኝ በፌደራል ፖሊስ የአስተዳደርና ልማት ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ነብዩ ዳኜ የተመራ ልዑክ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኘ፡፡ የኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ይታገሱ ደሳለኝ ኢትዮጵያን በዓለም የቴክኖሎጂ መድረክ ተወዳዳሪ እና የአፍሪካ የልህቀት ማዕከል ለመሆን የሚያስችሉ ዘርፈ ብዙ ስራዎችን ኢንስቲትዩቱ በቁርጠኝነት እያከናወነ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ አክለውም ከተቋቋመ አጭር ጊዜ የሆነው ይህ ኢንስቲትዩት እንደ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት፣ ስማርት ሲቲ እና EFP Appን የመሳሰሉ ፕሮጀክቶችን መተግበር መቻሉን ጠቅሰው፤ በጤናው ዘርፍም የህክምና…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]