የአዋሽ ባንክ ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘብ 467 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ደረሰ

FANATELEVISIONneutral2026-07-01 15:20:58 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአዋሽ ባንክ ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘብ 467 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ደረሰ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዋሽ ባንክ የአገልግሎቱን ተደራሽነት ለማስፋፋት ባደረገው ጥረት ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘቡን 467 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር አድርሷል። የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፀሐይ ሽፈራው እንዳሉት፤ አዋሽ ባንክ በ2025/26 በጀት ዓመት አመርቂ ውጤት አስመዝግቧል። በበጀት ዓመቱ ከ17 ሚሊየን በላይ ደንበኞችን ማፍራት መቻሉን ገልጸው፤ የሕብረተሰቡን የቁጠባ ባህል ለማዳበርና… https://www.fanamc.com/archives/317915

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]