ቼልሲ ጣሊያናዊውን ተከላካይ ማርኮ ፓሌስትራን አስፈረመ

FANATELEVISIONneutral2026-07-01 15:20:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

ቼልሲ ጣሊያናዊውን ተከላካይ ማርኮ ፓሌስትራን አስፈረመ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቼልሲ ጣሊያናዊውን የአታላንታ የክንፍ ተከላካይ ማርኮ ፓሌስትራን አስፈርሟል፡፡ የ21 አመቱ ፓሌስትራ የዣቪ አሎንሶ የመጀመሪያ ፈራሚ በመሆን ስታንፎርድ ብሪጅ የደረሰ ሲሆን፤ በ47 ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ዋጋ ቼልሲን ተቀላቅሏል። ተጨዋቹ ለስድስት ዓመታት በምዕራብ ለንደኑ ክለብ ለመቆየትም ኮንትራት ፈርሟል፡፡ ባሳለፍነው የውድድር ዓመት በውሰት በካግሊያሪ ያሳለፈው ማርኮ ፓሌስትራ፤ የሴሪ… https://www.fanamc.com/archives/317918

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]