ህወሓት እንደ አልሸባብ ከመቐለ 35 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ዓዲ ጉደም ከተማ፣ የህወሓት ታጣቂዎች ልክ እንደ አልሸባብ ፊታቸውን በመሸፈን ወጣቶችን ቤት ለቤት የማፈስ እርምጃ መውሰዳቸው ተረጋግጧል። እነዚህ ግለሰቦች ማንነታቸውን ለምን ይሸፍናሉ?
ህወሓት እንደ አልሸባብ ከመቐለ 35 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ዓዲ ጉደም ከተማ፣ የህወሓት ታጣቂዎች ልክ እንደ አልሸባብ ፊታቸውን በመሸፈን ወጣቶችን ቤት ለቤት የማፈስ እርምጃ መውሰዳቸው ተረጋግጧል። እነዚህ ግለሰቦች ማንነታቸውን ለምን ይሸፍናሉ? ምክንያቱም በሚሠሩት ሥራ ስለማያምኑበት፣ በተግባራቸው ስለሚያፍሩ፣ ሕዝብ እንደሚቃወማቸው ስለሚያውቁ እና ሕዝቡ እንዳያውቃቸው ፊታቸውን ይሸፍናሉ:: ይህ ድርጊት አለም አቀፍ ወንጀል መሆኑንና እንዲሁም ህወሓት በተግባር የአልሸባብ የኢትዮጵያ ወኪል ሆኖ እየሰራ መሆኑን ያረጋገጠበት ክስተት ሆነዋል።
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗