በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያለውን እምቅ የማዕድን ሃብት በዘመናዊ መንገድ ለማልማት …
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያለውን እምቅ የማዕድን ሃብት በዘመናዊ መንገድ ለማልማት … አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያለውን እምቅ የማዕድን ሃብት በዘመናዊ መንገድ ለማልማት በቅንጅት መስራት ይገባል አለ የክልሉ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ፡፡ የክልሉ ግብርና እና ማዕድን ዘርፍ አጋር አካላትን ትብብር ለማጠናከር ያለመ ውይይት በግልገል በለስ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የክልሉ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ቱጃኔ አደም በወቅቱ እንዳሉት÷… https://www.fanamc.com/archives/317923
Read the full story at fanatelevision ↗