ጋምቤላ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-07-01 17:02:29 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጋምቤላ‼️ በዛሬው ዕለት 24/10/2018 ዓ.ም በጋምቤላ ምሳ ሰዓት አካባቢ ከተርፋም ወደ ዋና ከተማው እየመጣ ባለ ባጃጅ ላይ ጋምቤላ ወረዳ ( አቦል) ከተማ ኬላው አካባቢ ሲደርስ ድንገተኛ ተኩስ በመክፈት አንዲት ሴት የተገደለች ሲሆን ሶስቱ መቁሰላቸውን የአካባቢው ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። ጥቃቱ ሀበሻ ብለው እሚጠሩት ላይ ያነጣጠረ ነው ብለዋል። (አዩዘሀበሻ) ‎===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]