" ባለፉት ሰባት ዓመታት ከ35 በላይ የተዘረፉና የጠፉ የኢትዮጵያ ቅርሶች ወደ ሀገር ተመልሰዋል " - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-01 17:51:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ባለፉት ሰባት ዓመታት ከ35 በላይ የተዘረፉና የጠፉ የኢትዮጵያ ቅርሶች ወደ ሀገር ተመልሰዋል " - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኤንቢሲ ቴሌቪዥን ከጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ መንግሥት የኢትዮጵያን ታሪካዊ ቅርሶች ለማስመለስ፣ ለመጠገንና ለቱሪዝም ክፍለ ኢኮኖሚ ምሰሶ ለማድረግ ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለፉት ሰባት ዓመታት በተከናወኑ ዲፕሎማሲያዊና ሕጋዊ ጥረቶች፣ በተለያዩ ዘመናት ከሀገር የወጡ፣ የተዘረፉና የጠፉ ከ35 በላይ የኢትዮጵያ ቅርሶች ተመላሽ መደረጋቸውን አስታውቀዋል። ተመላሽ ከተደረጉት ታሪካዊ ቅርሶች መካከል ቀደምት የኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ ውጤት የሆነችው የ"ጸሐይ" አውሮፕላን፣ ጥንታውያን የቤተ ክርስቲያን መስቀሎችና የተለያዩ ታሪካዊ ንዋየ ቅድሳት…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]