በደቡብ አፍሪካ የስደተኛ ጠል ቡድኖች ተቃውሞ የቀጠለ ሲሆን በርካቶች አሁንም ድረስ በፍርሃት ከቤታቸው እየወጡ አይደለም።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-01 18:04:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

በደቡብ አፍሪካ የስደተኛ ጠል ቡድኖች ተቃውሞ የቀጠለ ሲሆን በርካቶች አሁንም ድረስ በፍርሃት ከቤታቸው እየወጡ አይደለም። የተለያዩ ሀገራት ዜጎቻቸውን እያስወጡ ናቸው። ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢስተርን ኬፕ ውስጥ ትናንት ሰነድ በሌላቸው ስደተኞች ላይ በተደረጉ ሰልፎች ጋር በተያያዘ ፖሊስ 297 ሰዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል። ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]