የትውልዱ የቱሪዝም ዘርፍ አለኝታ ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት …
የትውልዱ የቱሪዝም ዘርፍ አለኝታ ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት … አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እልፍ በሆኑ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ የቱሪዝም መስህብ ስፍራዎች የተሞላች ነች፤ ነገር ግን ቀደም ሲል ለዘርፉ በተሰጠው አነስተኛ ግምትና አስተዳደራዊ ችግሮች ሳቢያ እነዚህ ሀብቶች ለዐይን የማይሞሉ፣ ጎብኚዎችን የማይስቡ፣ ከገቢም አንጻር ይህ ነው የማይባል አስተዋፅኦ ሳይኖራቸው ዘመናት ተቆጥረዋል። ከሀገራዊ ለውጥ በኋላ ቱሪዝም እንደ ሀገሪቷ የብልጽግና ምሰሶነት… https://www.fanamc.com/archives/317929
Read the full story at fanatelevision ↗