"የእስራኤል ‘የግዛት ማስፋፋት ፖሊሲ’ ለመካከለኛው ምሥራቅ ትርምስ ነው" ቱርኪዬ

WASULIFEneutral2026-07-01 18:57:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

"የእስራኤል ‘የግዛት ማስፋፋት ፖሊሲ’ ለመካከለኛው ምሥራቅ ትርምስ ነው" ቱርኪዬ የቱርኪዬ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን እስራኤል በጋዛ፣ ሊባኖስና ሶሪያ ላይ የምታደርገው ወታደራዊ ግፊትና “የግዛት ማስፋፋት ፖሊሲ” ለመካከለኛው ምሥራቅ ትርምስና ውድመት እያመጣ ነው ሲሉ ከሰሱ። አንካራ ይህንን ወታደራዊ ግፊት ለመግታት ከአጋሮቿ ጋር እየሰራች መሆኑንም ገልጸዋል። በሌላ በኩል፣ በአሜሪካና በኢራን መካከል የኒውክሌር ጉዳይን እና የታገዱ የፋይናንስ መልቀቅን ያካተተ "ቴክኒካዊ" ድርድር በኳታር ዶሃ እየተካሄደ ነው። የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር የሚደረገው ውይይት “በጣም ጥሩ በሆነ መልኩ” እየተካሄደ መሆኑን አስታውቀዋል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]